Co-Pilot Hailemedhen Needs Protection !!
ረዳት አብራሪ ኃይለመድን የወያኔ ህወሃት አካሄድ አጉል የሆነና ሃገርን የሚጎዳ መሆኑ እንዲሁም በተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት የተንሰራፋው አስተዳደራዊ መድሎ በሃገር አቀፍ ደረጃ ስር ሰዶ ሃገራችንን ባለሞያ አልባ እያረጋት እንደሆነ የተረዳ መሆኑና ለዚህም የጀግንነት ተግባር እንደፈፀመ እንዲሁም ለሌሎች በሃገራቸው ተምረው በሞያቸው ሃገራቸውን ለማሳደግ ፣ ህዝባቸውንም ለመጥቀምና ለማገልገል አላሰራ ላላቸው ጨቋኝ አገዛዝ ድምፅ መሆኑን ሁላችንም ገብቶን የስዊዘርላንድ መንግስት ህጋዊ ከለላና በነፃነት የሚኖርበት ፈቃድ እንዲሰጠው በ ኖርዌይ በሚገኘው የስዊዘርላንድ ኢምባሲ በመሰለፍ ጠይቀናል።
No comments:
Post a Comment